የዛሬ YeZare.com
Welcome
Login / Register

10'th Grade national examination results anounced

የ10ኛ ክፍል የሐገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 21 ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ይፋ ይደረጋል ተባለ

ተማሪዎችም ከተጠቀሰው ሰዓት በኋላ RTN ብላችሁ፣ መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት በነፃ ወደ 8181 በማላክ በኤጀንሲው ድረ ገፅwww.neaea.gov.et ውጤታችሁን ማወቅ እንደምትችሉ የሐገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዘሪሁን ዱሬሳ ተናግረዋል፡፡

በ2008 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተናውን ከተፈተኑት 1 ሚሊየን 40 ሺ 985 ተፈታኞች መካከል 73 ነጥብ 8 ከመቶዎቹ 2 ነጥብና ከዚያ በላይ ማስመዝገባቸውን ሰምተናል፡፡

ምንጭ ፡ ሸገር fm :  ምስክር አወል

Post your comment

Comments

Be the first to comment

Related Articles

RSS