የዛሬ YeZare.com
Welcome
Login / Register

Most Popular Articles


 • የሚሞሉት የሞባይል ካርድ በኢንተርኔት አገልግሎት ምክንያት በፍጥነት እያለቀ ተቸግረዎል?

  ለሞባይል ካርድ የሚያወጡት ወጪ የተጋነነ ደረጃ ላይ ደርሶ “ብር እና ሀብትዎን” ይጎዳዎል ተብሎ ባይታሰብም፣ለከፈሉት ገንዘብ ግን ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት ማግኘት እንዳለቦት ሁላችንንም ያስማማናል፡፡
  የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎቶ ሞባይል ካርድዎን እንዳይበለዉ ምን ማድረግ ይችላሉ?
  1) የዳታ ኮኔክሽኑን መገደብ፡ ኢንተርኔት በማይጠቀሙበት ወቅት የሞባይል ዳታ ኮኔክሽኑን ማጥፋት የሞባይል ስልክዎ ያለ እርስዎ ፍቃድ የሚደርጋቸዉን የአፕሊኬሽን፣የኢሜይል ሲንኪንግ እና ሌሎች ካርድዎን ሊጠቀሙ የሚችሉ የኢንተርኔት እንቅስቃሴዎችን እንዲቀንሱ ይረዳዎታል፡፡
  2) በራሳቸዉ አፕዴት የሚያደርጉ አፕሊኬሽኖችን መቆጣጠር፡ የሞባይል ስልክዎ ላይ የተጫኑ አፕሊኬሽኖች አንዳንዶቹ እርስዎ ባይፈቅዱም ኢንተርኔት ኮኔክሽኑን በመጠቀም በራሳቸዉ አፕዴት ያደርጋሉ፣ይህ ደግሞ የሞባይል ካርድዎን በመጠኑም ቢሆን ይበላዎል፡፡ስለዚህ የእንዚህን አፕሊኬሽኖች መቼት በራሳቸዉ አፕዴት እንዳያደርጉ ያስተካክሉ፡፡
  3) ፌስቡክ(Facebook) አፕሊኬሽንን አይጠቀሙ፡ ፌስቡክ የሚጠቀሙ ከሆነ ኦፔራሚኒ(Opera Mini)፣ ክሮም(Chrome) ወይም ሌሎች መፈለጊያዎች(Browser) ይጠቀሙ፡፡ የፌስቡክ(Facebook) አፕሊኬሽን ከፍተኛ ዳታ የሚወስድ እና የሞባይል ባትሪን የሚጨርስ እንደሆነ ይነገራል፡፡መፈለጊያዎች(Browser) መጠቀም አስቸጋሪ ከሆኖቦት ፌስቡክላይት(Facebook Lite) የሚባል አፕሊኬሽን ይጠቀሙ፣ይህ ከዋናዉ የፌስቡክ(Facebook) አፕሊኬሽን በተሻለ መልኩ ወጪ ይቆጥባል፡፡
  4) ምስሎችን ወይም ቪዲዮዎችን አይስቀሉ(Upload)፣አያዉርዱ(Download) እንዲሁም አይላላኩ፡
  በስማርት ሞባይል ስልኮች የተቀረጸ የ 1 ደቂቃ ቪዲዬ እስከ 200 ሜጋ ባይት ሊደርስ ይችላል፣1 ፎቶ እስከ 40 ሜጋ ባይት ሊደርስ ይችላል፤ስለዚህም እንዚህን ቪዲዬዎችን እና ፎቶዎችን መስቀል(Upload)፣ማዉረድ (Download) እና መላላክ ሞባይል ካርድዎን በደንብ ይበላዎል፡፡
  ከዚህም በተጨማሪ የኢንተርኔት አገልግሎትዎ 3G ከሆነ የተለየ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅቦታል፤ በታሪፍ አንጻር 2G እና 3G ኔትወርኮች ተመሳሳይ ቢሆኑም የሚወስዱት የዳታ መጠን ግን በፍጹም አይገናኝም፡፡ በሀሳብ ደረጃ የ 2G እና 3G ኔትወርኮች የዳታ አጠቃቀም ተመሳሳይ ነዉ፣ነገር ግን አንድን የኢንተርኔት እንቅስቃሴ ለማከናወን 2G ኔትወርክ ረጅም ጊዜ ይፈጅበታል፡፡ ይህም እርስዎ 2G ኔትወርክ የሚጠቀሙ ከሆነ ከፍተኛ ዳታ የሚጠይቁ እና የሞባይል ካርድዎን የሚበሉ ቪዲዬዎች እንዳይጫወቱ፣ከተጫወቱም አነስተኛ በሆነ ዳታ እንዲተጫወቱም በማድረግ ወጪዎትን ይቀንሳል፡፡የ 3G ኔትወርክ ላይ ቪዲዬዎች ከፍተኛ ዳታን በሚጠይቁ የቪዲዬ ፎርማቶች እንዲታዩ የሚደረጉ ስለሆነ የሚወስደዉ የሞባይ ካርድም በዛዉ መጠን ይጨምራል፡፡
  እስኪ በ 2G እና 3G የተወሰኑ ልዩነቶችን እንመልከት፡
  1) ያለ እርስዎ ፈቃድ የሚደረጉ የኢንተርኔት እንቅስቃሴዎች፡ በ 2G ኔትወርክ የኢንተርኔት ፍጥነቱ ዝቅተኛ ስለሆነ ያለ እርስዎ ፍቃድ የሚደረጉት የኢንተርኔት እንቅስቃሴዎች በቂ ኮኔክሽን ስለማያገኙ ዳዉንሎድ አያደርጉም፡፡ በ 3G ኔትወርክ የኢንተርኔት ፍጥነቱ ከፍተኛ ስለሆነ፣እርስዎ ባይፈቅዱም ዳዉንሎድ እና አፕሊኬሽን አፕዴት ያደርጋል፡፡
  2) ኢንተርኔት በሚጠቀሙበት ጊዜ፡ መፈለጊያዎች(Browser) ሲጠቀሙ በ 2G ኔትወርክ እርስዎ እስከፈለጉት መረጃ ድረስ ብቻ ይከፍታል ከዛም ተጨማሪ ሲፈልጉ ቀጣዩን ይከፍትሎታል፡፡ በ 3G ኔትወርክ ላይ ግን አንድን ዌብሳይት ሲከፍቱ፤ለምሳሌ ፌስቡክ ሲከፍቱ ሁሉንም መረጃ፣ምስል እና ቪዲዬ ከፍቶ ይጠብቆታል፣እርስዎ ወዲያዉ አቋርጠዉ ቢወጡም እርስዎ ባላዩዎቸዉ ምስሎቹ እና ቪዲዬዎች የሞባይል ካርድዎ ይበላል፡፡
  3) ቫይበር(Viber) እና ዋትስአፕ(Watsapp): በ 2G ኔትወርክ ምስሎች እና ቪዲዬዎች ወዲያዉኑ አይከፈቱም፡፡በ 3G ኔትወርክ ላይ ግን ምስሎች እና ቪዲዬዎች እርስዎ ባይፈልጉም ወዲያዉኑ ይከፈታሉ እናም የሞባይል ካርድዎን ይበላዎል፡፡

  ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን መንገዶችን በመጠቀም አላስፈላጊ ከሆነ የሞባይ ካርድ ወጪ “ብር እና ሀብትዎን” ይጠብቁ ፡፡

  Read more »
 • Eritrea accuses U.S. of instigating fresh border clash with Ethiopia

  June 19, 2016 (ADDIS ABABA) – Asmara government has accused the United States of masterminding the recent border clashes between Ethiopia and Eritrean forces.

   

  JPEG - 27.3 kb
  President Isaias Afwerki (AP)

   

  In a short statement issued on Friday, the Eritrean Ministry of Information further accused the U.S. Administration of providing arms to Ethiopia to aid the latter carry out the alleged attack.

   

  Last week, forces of the two rival neighbours engaged in heavy border fighting around Tserona central front, an area about 75 kilometres south of the Eritrean capital, Asmara.

   

  Hundreds of soldiers are reported to have been killed and many more wounded from both sides.

   

  The two sides traded blame over who first sparked the two-day battle which broke out on Sunday.

   

  The latest battle is the most serious military engagement since the 1998-2000 border war which has claimed the lives of an estimated more than 70,000 people.

   

  In the past, Eritrea has repeatedly accused the U.S. of instigating conflict in the region.

   

  Asmara accuses the U.S. of being major role player in instigating conflicts between Ethiopia and Eritrea. It has also accused Washington of having role on its border war with Djibouti.

   

  This time, the Red sea nation has similarly pointed accusing fingers on Barack Obama’s administration.

   

  “Eritrea is aware of Washington’s instigation not only of the attack against Eritrea that the Ethiopian forces launched last Sunday, June 12, 2016 but also in its deployment of weapons along the border for a much expanded offensive,” the statement alleged.

   

  Following the clashes, the United States voiced "grave concern" and called on both sides to exercise restraint and engage in political dialogue.

   

  In a statement issued Tuesday, John Kirby, U.S. State Department spokesman John Kirby urged the two arch rivals to cooperate in promoting stability and sustainable peace in the region.

   

  “As both Ethiopia and Eritrea are party to the 2000 Cessation of Hostilities Agreement and there cannot be a military solution, we call for both sides to exercise restraint and engage in political dialogue,” he said.

   

  However Eritrea has downplayed US statement as nothing but “crocodile tears”.

   

  “In the event, shedding crocodile tears and issuing a bland statement by the spokesperson of the U.S. State Department calling on ‘both sides to show restraint’ cannot impress anyone” Eritrea’s statement added.

   

  It added Eritrea will disclose these facts in due time.

   

  In a separate statement Eritrea said it is appalled by the statement of UN Secretary General, Ban-ki Moon for calling on both sides to exercise restraint and refrain from any act or statement that could exacerbate the situation.

   

  “In the circumstances, we find the statement that apportions equal blame to the victim and the aggressor and calls on both sides to show restraint untenable” the statement reads.

   

  “This unfortunate statement can only corrode further the moral authority of the Secretary General’s Office” it added.

   

  The two countries remain at odds over the flashpoint town of Badme which was the source of the two-year long conflict.

   

  The Hague-based Boundary Commission 2002 ruling gave away the disputed town to Eritrea; however, Ethiopia has refused to accept insisting for more talks on implementation.

  source : http://sudantribune.com/spip.php?article59341

   

  Read more »
 • 10'th Grade national examination results anounced

  የ10ኛ ክፍል የሐገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 21 ከቀኑ 10 ሰዓት በኋላ ይፋ ይደረጋል ተባለ

  ተማሪዎችም ከተጠቀሰው ሰዓት በኋላ RTN ብላችሁ፣ መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት በነፃ ወደ 8181 በማላክ በኤጀንሲው ድረ ገፅwww.neaea.gov.et ውጤታችሁን ማወቅ እንደምትችሉ የሐገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዘሪሁን ዱሬሳ ተናግረዋል፡፡

  በ2008 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተናውን ከተፈተኑት 1 ሚሊየን 40 ሺ 985 ተፈታኞች መካከል 73 ነጥብ 8 ከመቶዎቹ 2 ነጥብና ከዚያ በላይ ማስመዝገባቸውን ሰምተናል፡፡

  ምንጭ ፡ ሸገር fm :  ምስክር አወል

  Read more »
RSS